All
Search
Images
Videos
Shorts
Maps
News
Copilot
More
Shopping
Flights
Travel
Notebook
Report an inappropriate content
Please select one of the options below.
Not Relevant
Offensive
Adult
Child Sexual Abuse
Alain
News Amharic
Aman Amharic
Movie
Al AIN News Amharic Facebook
Amharic
Fidel
Amharic
Cooking
Avery Emanuel Tik Tok
Amharic
Animation
Amharic
Cover
Amharic
Food
Amharic
Frank
Ermnoel Tik Tok
Amharic
Fun
Amharic
Action
Amharic
Font
Amharic
Cinema
Amharic
Dorset
Amharic
Filme
Amharic
Drama
Amharic
Classic
ቀኝ ግዛት ያልተገዙ የዓለም ሀገራት
አመራርነት
Amharic
Alphabet
Amharic
Dancing
Amharic
Franech
Amharic
Dance
Almatian
Today Ameharik News Marech 3 2025
ባህር ሃይል
Amharic
Cover Music
Amharic
Wedding
Amharic
Lessons
Amharic
Reading
Amharic
Song
Amharic
Jokes
Amharic
for Kids
Amharic
Kids Song
Amharic
Today
Amharic
Store
Amharic
Language
DW Amharic
Live
Amharic
2021
Osman
Amharic
Amharic
Letters
Amharic
Lyrics
Amharic
Write
Amharic
Hair
Amharic
Funny
Amharic
Bible
Amharic
Christian Songs
Amharic
Movie
Length
All
Short (less than 5 minutes)
Medium (5-20 minutes)
Long (more than 20 minutes)
Date
All
Past 24 hours
Past week
Past month
Past year
Resolution
All
Lower than 360p
360p or higher
480p or higher
720p or higher
1080p or higher
Source
All
Dailymotion
Vimeo
Metacafe
Hulu
VEVO
Myspace
MTV
CBS
Fox
CNN
MSN
Price
All
Free
Paid
Clear filters
SafeSearch:
Moderate
Strict
Moderate (default)
Off
Filter
Alain
News Amharic
Aman Amharic
Movie
Al AIN News Amharic Facebook
Amharic
Fidel
Amharic
Cooking
Avery Emanuel Tik Tok
Amharic
Animation
Amharic
Cover
Amharic
Food
Amharic
Frank
Ermnoel Tik Tok
Amharic
Fun
Amharic
Action
Amharic
Font
Amharic
Cinema
Amharic
Dorset
Amharic
Filme
Amharic
Drama
Amharic
Classic
ቀኝ ግዛት ያልተገዙ የዓለም ሀገራት
አመራርነት
Amharic
Alphabet
Amharic
Dancing
Amharic
Franech
Amharic
Dance
Almatian
Today Ameharik News Marech 3 2025
ባህር ሃይል
Amharic
Cover Music
Amharic
Wedding
Amharic
Lessons
Amharic
Reading
Amharic
Song
Amharic
Jokes
Amharic
for Kids
Amharic
Kids Song
Amharic
Today
Amharic
Store
Amharic
Language
DW Amharic
Live
Amharic
2021
Osman
Amharic
Amharic
Letters
Amharic
Lyrics
Amharic
Write
Amharic
Hair
Amharic
Funny
Amharic
Bible
Amharic
Christian Songs
Amharic
Movie
2:30
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
ብቸኛዋና የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት የብራና ላይ ሰዓሊ እፁብድንቅ ለገሰ ሰዓሊ የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይወዳጁን! ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ. . ብቸኛዋና የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት የብራና ላይ ሰዓሊ እፁብድንቅ ለገሰ ሰዓሊ የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይወዳጁን! ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ ...
428K views
Aug 17, 2021
Related Products
Aman Amharic Movie
Amharic Action
Amharic Animation
#Amharic Lessons
300 Amharic Phrases For Beginners/ Easy Amharic Lesson/Learn Amharic/Ethiopian Language/አማርኛ-እንግሊዝኛ
YouTube
Dec 15, 2020
40 Amharic Phrases/Amharic Lesson For Beginners/Amharic Language/አማርኛ-እንግሊዝኛ/Amharic
YouTube
Jan 25, 2020
Top videos
1:18
100 መኪኖች በአንድ ጊዜ ሲጋጩ በቻይናዋ ሄናን በሚገኘው ታይሁይ ፈጣን መንገድ የቢጫ ወንዝ ድልድይ ላይ ላይ በነበረ ጭጋጋማ አየር ሳቢያ በርካታ መኪኖች ሲጋጩ ታይተዋል። በዚህም ከ100 በላይ መኪናዎች ሲጋጩ በርካታ ሰዎች ቆስለዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
31.4K views
Feb 3, 2025
1:05
በሃውቲዎች የተመታችው የአሜሪካ ድሮን የየመኑ ታጣቂ ቡድን ሃውቲ የአሜሪካን “ኤምኪው-9” ድሮን መትቶ ሲጥል የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል። ምስሉ በሆዴይዳህ አካባቢ በሚሳኤል ተመታ የወደቀችውን ድሮን ስብርባሪ አካላትም ያሳያል። ፔንታጎን የቅኝት ድሮኗ በየመን የተከሰከሰችበትን ምክንያት አጣራለሁ ከማለት ውጭ በሃውቲዎች ስለመመታቷ አልገለጸም። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alain
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
12.9K views
Feb 21, 2024
1:10
አስፈሪው የበረዶ ግግር ናዳ በቻይና ዩናን ግዛት ውስጥ በሚገኘው ሜሊ ተራራ ላይ ከፍተኛ የየበረዶ ግግር ናዳ አደጋ የታየበት አስፈሪ ሁኔታ። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19K views
Feb 25, 2025
Amharic Alphabet
8:18
Amharic alphabet explained
YouTube
Mamoosh
71.8K views
Apr 10, 2022
0:59
ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ Learn Amharic Alphabet with Words & Pictures | YenetaKidsTV
YouTube
የየኔታ ልጆች ቲቪ | Yeneta's Kids
24.7K views
8 months ago
16:16
የአማርኛ መሠረታዊ ፊደላት ለጀማሪዎች Basic amharic alphabet letters for beginners
YouTube
ቋንቋ አካዳሚ /Language
3.5K views
5 months ago
1:18
100 መኪኖች በአንድ ጊዜ ሲጋጩ በቻይናዋ ሄናን በሚገኘው ታይሁይ ፈጣን መንገድ የቢጫ ወንዝ ድልድይ ላይ ላይ በነበረ ጭጋጋማ አየር ሳቢያ በርካታ መኪኖች ሲጋጩ ታይተዋል። በዚህም ከ100 በላይ መኪናዎች ሲጋጩ በርካታ ሰዎች ቆስለዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
31.4K views
Feb 3, 2025
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:05
በሃውቲዎች የተመታችው የአሜሪካ ድሮን የየመኑ ታጣቂ ቡድን ሃውቲ የአሜሪካን “ኤምኪው-9” ድሮን መትቶ ሲጥል የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል። ምስሉ በሆዴይዳህ አካባቢ በሚሳኤል ተመታ የወደቀችውን ድሮን ስብርባሪ አካላትም ያሳያል። ፔንታጎን የቅኝት ድሮኗ በየመን የተከሰከሰችበትን ምክንያት አጣራለሁ ከማለት ውጭ በሃውቲዎች ስለመመታቷ አልገለጸም። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alain
12.9K views
Feb 21, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:10
አስፈሪው የበረዶ ግግር ናዳ በቻይና ዩናን ግዛት ውስጥ በሚገኘው ሜሊ ተራራ ላይ ከፍተኛ የየበረዶ ግግር ናዳ አደጋ የታየበት አስፈሪ ሁኔታ። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19K views
Feb 25, 2025
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:43
ከእድሜ ይፍታሽ ወደ ነጻነት ጉዞ እስራኤል በዛሬው እለት 183 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ፈታለች። ከነዚህም ውስጥ ከ70 በላዩ የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባቸው ነበሩ። የእስራኤል እና ሃማስ ተኩስ አቁም ነጻ ያወጣቸው ፍልስጤማውያን በካን ዩኒስ እና ራማላህ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://am.al-ain.com/article/hamas-will-release-three-more-israeli-hostages | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18.7K views
Feb 8, 2025
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
0:43
የግቡን አግዳሚ ያፈረሰው ፍጹም ቅጣት ምት በቤልጂየም እየተካደ የወዳጅነት ጨዋታ ላይ የተመታው ፍጹም ቅጣት ምት የግቡን አግዳጋሚ ሲያፈርስ ታይቷል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
41K views
Feb 23, 2025
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2:06
ማረፊያ ያጡ ነፍሶች ለ15 ወራት ለተደጋጋሚ መፈናቀል የተዳረጉት ፍልስጤማውያን በጋዛ ተኩስ መቆሙ ደስታን ቢፈጥርላቸውም የቀደመ መኖሪያቸው ፈራርሶ ጠብቋቸው መጠጊያ ፍለጋ ላይ ናቸው። 47 ሺህ የሚጠጉ ፍልስጤማውያንን ህይወት ቀጥፎ ከ110 ሺህ በላዩን ያቆሰለው ጦርነት ጋዛን አፈራርሷታል። በሶስት ምዕራፎች የሚተገበረው የተኩስ አቁም ስምምነትም ታጋቾች እና እስረኞችን ከማስለቀቅ ባለፈ ጋዛን መልሶ ለመገንባት በር ከፋች ነው ተብሏል። ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://bit.ly/4ankkEg | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
13.7K views
Jan 19, 2025
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:13
የሩሲያ የጦር ጄቶች ዝግጅት የሩሲያ የጦር ጄቶቹ ለቻይና ዡሃይ ኤር ሾው ላይ ለሚያቀርቡት ትርኢት በትናንትናው እለት ልምምድ አድርገዋል። የግዙፎቹ የሩሲያ ኤስ ዩ-35 ፍላንከር የጦር ጄቶችን ጨምሮ በርካታ የጦር ጄቶች በልምምዱ ተሳትፈዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አ
10.8K views
Nov 10, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
0:37
ሙሉ ቤተሰቧን በአንዴ ያጣች ሴት ፍሊስጤማዊቷ እናት የእርደታ ዱቄት ተቀብላ ስትመለስ ቤተሰቦቿን በሙሉ በእስራኤል የአየር ድብደባ አጥታለች። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
171.8K views
Mar 19, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:15
ጋሽ መሀሙድ አህመድ በቦሌ ኤርፖርት የትዝታው ንጉስ አርቲስት መሀሙድ አህመድ በአሜሪካ ከተዘጋጀለት የምስጋና መርሃ ግብር መልስ አዲስ አበባ ስደርስ አቀባበል ተደርጎለታል። ከ60 ዓመታት በላይ በሙዚቃው ዓለም የቆየው የትዝታው ንጉስ፣ አርቲስት መሀሙድ አህመድ በአሜሪካ በተዘጋጀ ስነ ስርዓት አድናቂዎች እና ወዳጆቹ ከሙዚቃው ዓለም በአክብሮት ተሰናብተውታል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስ
127.9K views
Dec 14, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2:17
ሪከርድ የሰበረ የድሮንና ርችት ትዕይንት የአረብ ኤምሬትሷ ራስ አል ካይማህ የአዲስ አመት ዋዜማን በደማቅ የርችት እና ድሮን ትዕይንት በማሳለፍ ትታወቃለች። የ2025 አዲስ አመትንም ሁለት የአለም ክብረወሰኖችን በመስበር ተቀብላለች። "የኛ ታሪክ በሰማይ" የሚል ርዕስ የተሰጠው ትዕይንት በድሮኖች አስደናቂ ምስሎችና ቅርጾች የተሰሩበትና 5 ኪሎሜትር በሚረዝም የባህር ዳርቻ ርችቶች የተተኮሱበት ነበር። ራስ አል ካይማህ የሰበረቻቸው አዳዲስ ክብረወሰኖች ምንድን ናቸው? በተከታዩ ሊንክ ያንብቡ፦ https://bit.ly/3BU8jcL | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
30.9K views
Jan 1, 2025
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
0:51
ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በቻይና በምዕራብ ቻይና ቲቤት የደረሰ ጠንካራ ርዕደ መሬት በሬክተር ስኬል 7.1 የተመዘገበ ሲሆን፤ 100 ገደማ ሰዎች ህይወት አልፏል። የቻይና፣ ኔፓል እና ሰሜናዊ ህንድ ደቡብ ምዕራብ ክፍሎች በስፍራው በሚገኙ የመሬት ውስጥ እቅስቃሴ ምክንያት በተደጋጋሚ በመሬት መንቀጥቀጥ ይመታሉ። ስለ አደጋው ተጨማሪ ያንብቡ፤ https://bit.ly/4j2Pp46 | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
48.3K views
Jan 7, 2025
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
0:37
“ሶስት ፀሃይ” በቻይና ሰማይ በቻይና ሲቹዋን ግዛት ከሰሞኑ የታየው ክስተት ነዋሪዎችን አስደንግጧል። ጸሃይን በግራና በቀኝ ያጀቡ ሁለት ጸሃይ መሰል ነጸብራቆች ታይተዋል። ምን ጉድ መጣ ያሉ ነዋሪዎች ክስተቱን ቀርጸው በማህበራዊ ሚዲያዎች አሰራጭተውትም በርካቶች ተቀባብለውታል። “ሃሎ” የሚሰኘው ብዙ ጊዜ የማይፈጠር ክስተት በቻይና ከዚህ ቀደምም ተከስቶ እንደነበር ተዘግቧል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAin
73.8K views
Aug 5, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:44
71 ሰዎችን የቀጠፈው አስከፊው የመኪና አደጋ በሲዳማ ክልል ቦና ዙሪያ ወረዳ ባሳለፍነው እሁድ ባጋጠመ የትራፊክ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል። ሰርገኞችን ያሳፈረ አይሱዙ የጭነት መኪና ቦና ከተባለ ቦታ ወደ በንሳ በመጓዝ ላይ እያለ ድልድይ ስቶ ገላና ወንዝ ውስጥ በመግባቱ ነው አደጋው የደረሰው። ስለ አደጋው ተጨማሪ ዝርዝር ያንብቡ፤ https://bit.ly/3Dz1j5w | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
14.8K views
Dec 31, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:24
የቻይና ጄ-20 የጦር ጄት አስደናቂ ትርዒት የቻይና ጄ-20 የውጊያ ጄት በቻይና ዡሃይ ኤር ሾው ላይ የበርካቶችን ቀልብ የሳበ የአየር ላይ ትርዒት አሳይቷል። የጦር ጄቱ አየር ላይ ሲገለባበጥ የተለያየ ትርዒት ያሳየ ሲሆን፤ በተጨማሪም በቡድን በመሆን የተለያዩ የአየር ላይ ትርዒቶችን አሳይተዋል። ስለ ዘመናዊው “J-20” ተዋጊ ጄት በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/3AJhagP | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
63.7K views
Nov 14, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:20
ሚስት ተሸክሞ መሮጥ ውድድር በሃንጋሪ በሀናንጋሪ ለየት ያለ ሚስቶችን ተሸክ የመሮጥ ውድድር ተካሂዷል። ውሃ ውስጥ መሮጥን ጨምሮ መሰናክች ማለፍ የሚጠይቀውን ውድድር የሉቲንያ ጥንዶች በአሸናፊነት አጠናቀዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
23.9K views
Aug 10, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:10
የየካቲት 12 ሰማእታት 84ኛ አመት ሲታሰብ በ 1929 የካቲት 12 በሦስት ቀናት ውስጥ ከ30ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን የፋሺስቶች ሰለባ ሆነዋል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ሰማዕት ከሆኑበት ጊዜ ጀምሮ ዕለቱ በየዓመቱ የካቲት 12 ታስቦ ይውላል፡፡ የመታሰቢያው ስነስርዓቱ በተለይም በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው የየካቲት 12 ሰማዕታት ሀውልት ስር ነው የሚካሔደው፡፡ ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ይመልከቱ፡፡ | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
481 views
Feb 20, 2021
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:16
ያለማቋረጥ ከ3 ሰዓት በላይ ኳስ ማንጠባጠብ የኩባ የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋች ኤሪክ ሄርናዴዝ ኳስን ለረጅ ሰዓት በመቆጣጠርና በማጠባጠብ የራሱን ክብረወሰን መልሶ ሰብሯል። ኩባዊው የእግር ኳስ ተጫዋች ከዚህ ቀደም በራሱ ተይዞ የነበረውን ኳስን የማጠባጠብ ሰዓት ወደ 3 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ28 ሰከንድ በማሻሻል ሪከርዱን ሰብሯል። ኤሪክ ሄርናንዴዝ ኳሱን ሲያጠባጥብ እግሩ ላይ 1.5 ኪሎ ግራም የሚመዝን ብርት በማጥለቅ ሲሆን፤ በፊፋ የተመደቡ ሁለት ዳኞችም ሁነቱን ተከታትለዋል። ሄርናንዴዝ ከዚህ ቀደም በእጁ አስገብቶት የነበረው ከሷስን ለረጅም ሰዓት ተቆጣትሮ የማጠባጠብ ክብረ ወሰን 3 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ2 ሰከንድ ነበረ። https://am.al-ain.com | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18.7K views
Sep 1, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:10
የእስራኤልና ሄዝቦላህ የሰማይ ውጊያ የሊባኖሱ ሄዝቦላህ ወደ እስራኤል ሮኬቶችን መተኮሱን፤ እስራኤል ደግሞ ሮኬቶቹን ማክሸፉን የየእለት ተግባራቸው ካደረጉት ሰነባብተዋል። ሄዝቦላህ ዛሬ ከ30 በላይ ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮሱን የገለጸው የእስራኤል ጦር አብዛኞቹ ተመተው መውደቃቸውን አስታውቋል። ተመተው የወደቁት ሮኬቶች ማሎት በተሰኘች ከተማ አራት ሰዎችን ማቁሰላቸውን የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከሄዝቦላህ ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርጉ የቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸውም ተሰምቷል። ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://bit.ly/48bC0l2 | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
17.9K views
Oct 16, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:13
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ልዑክ አቀባበል በፓሪስ በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን ፓሪስ ከተማ ገብቷል፡፡ 40 አባላት ያሉት የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ልዑክ ዛሬ ማለዳ ፈረንሳይ ፓሪስ ሲገባ በፈረንሳይ የኢፌዴሪ ሚሲዮን እና ፈረንሳይ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.in
7K views
Jul 25, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:23
የምባፔ አቀባበል በማድሪድ ኪሊያን ምባፔ በማድሪድ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። 80 ሺህ የሚጠጉ ደጋፊዎች በሳንቲያጎ በርናባው ተገኝተው አዲሱ ፈራሚያቸውን በደማቅ ሁኔታ ተቀብለውታል። የ25 አመቱ ፈረንሳዊ አጥቂ በማድሪድ ቤት በሚኖረው ቆይታ በአመት 16.2 ሚሊየን ዶላር ይከፈለዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3LoULag | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
24.6K views
Jul 16, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:53
በቱርክ ህይወት የቀጠፈው የሽብር ጥቃት የቱርክ የጦር አውሮፕላኖች አምራች ኩባንያ “ቲዩኤስኤኤስ” ዋና መስሪያ ቤት በታጠቁ አካላት ተኩስ ተከፍቶበታል። በማህበራዊ ሚዲያዎች የተጋሩ ምስሎች ከባድ ፍንዳታ መከሰቱንና ከታጠቁት ሰዎች ጋር የተኩስ ልውውጥ ሲደርግ አሳይተዋል። የቱርክ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሽብርተኞች ፈጽመውታል ባለው ጥቃት የሰዎች ህይወት መጥፋቱን ቢገልጽም ምን ያህል ሰዎች እንደሞቱና ከጥቃቱ ጀርባ ማን እንዳለ በይፋ አልጠቆመም። በዝርዝር ያንብቡ፦ https://bit.ly/3UmWotR | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
24.8K views
Oct 23, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
0:38
የተደረመሰው የመኖሪያ ህንጻ በህንድ ዴህሊ የመኖሪያ ህንጻ ተደርምሷል። በተደረመሰው ህንጻ በሰዎች ላይ ምንም ጉዳት አለመድረሱን የህንድ ፖሊስ አስታውቋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19.4K views
Apr 20, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
0:44
27ኛው የረመዳን ምሽት በመካ የረመዳን ወር 27ኛው ምሽት ለይለት-አልቀድር የመካ መስጂድ አልሃራም የተገኙ በሚሊየን የሚቆጠሩ ምእመናን። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
14.5K views
Apr 6, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:14
የኬንያዊው አትሌት ኬልቪን ኪፕቱም ሽኝት በመኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈው የኬንያዊው የማራቶን ክብረወሰን ባለቤት አትሌት ኬልቪን ኪፕቱም የሽኝት እና የቀበር ስነ ስርዓት ተካሂዷል። የአለም የማራቶን ክብረወሰን ባለቤት የሆነው የ24 ዓመቱ ኬልቪን ኪፕቱም እና ሩዋንዳዊው አሰልጣኝ ጌርቪስ ሃኪዚማና በኤልዶሬት-ካፕታጋት መንገድ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ መሞታቸውን ይታወሳል። በዛሬው እለትም አትሌት ኬልቪን ኪፕቱም የቀብር እና የሽኝት መርሃ ግብር በትውልድ መንደሩ ተካሂዷል። https://am.al-ain.com/article/kelvin-kiptum-marathon-world-record-holder-dies | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
89.3K views
Feb 23, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:10
ቻይና ሰራሽ አውሮፕላን በኤር ሾው ቻይና ሙሉ በሙሉ በራሷ አቅም የሰራችውን C-919 የመንገደኞች አውሮፕላን ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ አቅርባለች። “C919” የቻይና አውሮፕላን ከ158 እስከ 168 መቀመጫዎች ያሉት ሲሆን፤ በሰዓት እስከ 900 ኪ.ሜ መብረር ይችላል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐ
52.3K views
Feb 18, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:19
ግዙፉ የኢትዮጵያ ኤርባስ A350-1000 ቦሌ ሲደርስ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን በዛሬው እለት አዲስ አበባ ደርሷል። "Ethiopia Land of Origin" የሚል ስያሜ የተሰጠው አውሮፕላኑ 400 መቀመጫዎች ያሉት ሲሆን በአፍሪካ የመጀመሪያው ነው። በአሁኑ ወቅትም አየር መንገዱ ባሉት 147 አውሮፕላኖች 139 ዓለም አቀፍ እና 22 የሀገር ውስጥ የበረራ መዳረሻዎችን እየሸፈነ ይገኛል፡፡ የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am
31K views
Nov 5, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1:23
የውሻን ነብስ ለማትረፍ የተከፈለ ዋጋ በቦሊቪያ የግንታ ሰራኞች ውሻን በጎርፍ ሊወሰድ የነበረን ውሻ ራሳቸውን ለአደጋ አጋልጠው ያዳኑበት መንገድ የበርካቶችን ከልብ ስቧል። የግንባታ ሰራተኞቹ በክሬን ገመድ ላይ በመንጠልጠል ውሻውን በጎርፍ ከመወሰድ አድነዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
30.2K views
Feb 22, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
0:38
የሩሲያ ጦር ማዘዣ ላይ የተፈጸመ ጥቃት በሩሲያ ኩርስክ ክልል በሚገኝ የወታራዊ ማዘዣ ጣቢያ ላይ ዩክሬን ድንገተኛ ጥቃት ፈጽማለች። በጥቃቱም የሩሲያ ወታራዊ ማዘዣ ጣቢያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የሚያሳዩ ምስሎች ወጥተዋል። https://am.al-ain.com/tag/russia-ukraine/ | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
14.9K views
Jan 6, 2025
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2:01
ኢራናውያን ደስታቸውን ሲገልጹ ሀገራቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል ግዛት ላይ ጥቃት ማድረሷ ያስደሰታቸው ኢራናውያን አደባባይ ወጥተዋል። በተሽከርካሪዎችና በሞተር ሳይክሎችው ታጅበው ደስታቸውን የገለጹ ሲሆን፥ ርችቶችን በመተኮስም ቴህራን ለወሰደችው የአጻፋ እርምጃ ድጋፋቸውን አሳይተዋል። እስራኤል ከኢራን ከተተኮሱት ከ300 በላይ ድሮኖችና ሚሳኤሎች ከ99 በመቶ በላዩ ተመተው ወድቀዋል ብትልም ኢራናውያን በቴህራን አደባባይ ደስታቸውን ሲገልጹ አምሽተዋል። በእስራኤል ላይ የሚወሰደው እርምጃም ተጠናክሮ እንዲቀጥል ነው የጠየቁት። ቴል አቪቭ ለቴህራን ጥቃት ምላሽ ትሰጥ ይሆን? ተከታዩን ሊንክ በመጫን ዝርዝር ዘገባውን ያንብቡ፦ https://bit.ly/49BS4f5 | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
7.3K views
Apr 15, 2024
Facebook
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
See more
More like this
Feedback